Logo
  • ethioexternalauditors@gmail.com
  • +251 941404142
News Photo

ማህበሩ የስያሜ ለውጥ አደረገ

ማህበራችን በቀድሞ መጠሪያው የተፈቀደላቸው የውጭ ኦዲተሮች ማህበር ይባል የነበረው ከቀን 29/10/2018 ጀምሮ  “የተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተሮች የሙያ ማህበር” በሚል ስያሜ የሚጠራ ሆኗል።

በመሆኑም በማንያውም ሁኔታ ለማህበራችን በምትጽሁት ደብዳቤ ወይም ለሌሎች አካላት ስማችንን በመጥቀስ ለምትልኩት ዶክመንቶች ወይም ፋይሎች የተሻሻለውን የማህበሩን ስያሜ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

Share This News

Comment

Do you want to get our quality service for your business?